HomeDrainageይርጋለም ኮንስትራክሽን በሀዋሳ ከተማ ሲያከናውን የነበረውን #ከአላሙራ ት/ቤት እስከ #ዶሮእርባታ የመንገድ ግንባታ አጠናቀቀ።
ይርጋለም ኮንስትራክሽን በሀዋሳ ከተማ ሲያከናውን የነበረውን #ከአላሙራ ት/ቤት እስከ #ዶሮእርባታ የመንገድ ግንባታ አጠናቀቀ።

ይርጋለም ኮንስትራክሽን በሀዋሳ ከተማ ሲያከናውን የነበረውን #ከአላሙራ ት/ቤት እስከ #ዶሮእርባታ የመንገድ ግንባታ አጠናቀቀ።

#ከአላሙራ ት/ቤት እስከ #ዶሮእርባታ – ሀዋሳ

ይርጋለም ኮንስትራክሽን በሀዋሳ ከተማ ሲያከናውን የነበረውን #ከአላሙራ ት/ቤት እስከ #ዶሮእርባታ የመንገድ ግንባታ አጠናቀቀ።

በመንገድ ግንባታው ውስጥ የስትራክቸር ስራ፣ የጎርፍ ቦይ፣ የመንገድ ላይ መብራት፣ የመንገድ ላይ ሳር፣ የእግረኛ መንገድ፣ ፕሪካስት በከተማው ስታንዳርድ መሰረት ከአላሙራ ት/ቤት እስከ ዶሮ እርባታ ሰርቶ ጨርሷል።

በስምምነቱ መሰረት ምዕራፍ 1 ስራው የተጠናቀቀ ሲሆን ቀጣይ ከአላሙራ ት/ቤት እስከ ዶሮ እርባታ አስፓልት የማልበስ ስራውን ጨረታ ወጥቶ ካሸነፍን የምንሰራ ይሆናል።

ይርጋለም ኮንስትራክሽን

Share:

Leave A Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *