HomeDrainageይርጋለም ኮንስትራክሽን በሀዋሳ ከተማ ሲያከናውን የነበረውን #ከሼል እስከ #ጨፌ የመንገድ ግንባታ አጠናቀቀ።

ይርጋለም ኮንስትራክሽን በሀዋሳ ከተማ ሲያከናውን የነበረውን #ከሼል እስከ #ጨፌ የመንገድ ግንባታ አጠናቀቀ።

#ከሼል እስከ #ጨፌ መንገድ – ሀዋሳ

ይርጋለም ኮንስትራክሽን በሀዋሳ ከተማ ሲያከናውን የነበረውን ከሼል እስከ ጨፌ የመንገድ ግንባታ አጠናቀቀ።

በመንገድ ግንባታው ውስጥ የስትራክቸር ስራ፣ የጎርፍ ቦይ፣ የመንቸድ ላይ መብራት፣ የመንገድ ላይ ሳር፣ የእግረኛ መንገድ፣ ፕሪካስት በከተማው ስታንዳርድ መሰረት #ከሼል እስከ #ጨፌ ሰርቶ ጨርሷል።

በስምምነቱ መሰረት ምዕራፍ 1 ስራው የተጠናቀቀ ሲሆን ቀጣይ ከሼል እስከ ጨፌ አስፓልት የማልበስ ስራውን ጨረታ ወጥቶ ካሸነፍን የምንሰራ ይሆናል።

ይርጋለም ኮንስትራክሽን

Share:

Leave A Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *