HomeNews & Events

News & Events

የYirgalem Construction Group ደንበኞች በሙሉ፤ የድርጅታችንን አገልግሎቶች ይበልጥ ቀልጣፋ ለማድረግ አዲስ የAI ረዳት (Chatbot) ማቅረባችንን በደስታ እንገልጻለን። ይህ AI ረዳት...
  • May 2, 2026
የጅግጅጋ ባይፓስ መንገድ የአስፓልት ስራ ትልቅ የካምፓኒውን ስራ አቅም በግልጽ ያሳየ ነው። ይርጋለም ኮንስትራክሽን በጂግጂጋ ከተማ ሲገነባ የነበረውን የባይፓስ ምንገድ፣...
  • February 2, 2026
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ያስገነባው ባለ ሰባት ወለል ማዕከላዊ የአስተዳደር ሕንጻ አስመርቋል። በምርቃት ፕሮግራሙ ላይ ይህን የመሰለ ውብ ህንፃ ከነ ኢንፍራስትራክቸር በፍጥነትና...
  • January 18, 2026
ታማኝ የግብር ከፋይ – ይርጋለም ኮንስትራክሽን! የወርቅ ደረጃ ተሸላሚ ሆንን እንኳን ደስ አላችሁ!! 7ኛው ዙር የታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና መርሐ...
  • October 13, 2025
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያስገነባው ህንፃዎች ፕሮጀክት A,B,C ውስጥ ፕሮጀክት A በዛሬው እለት የኢፈድሪ ጠ/ፍርድ ቤት ፕሬዚደንትን ክቡር አቶ ተወድሮስ...
  • October 13, 2025
የይርጋለም ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በዘንድሮው ክብረ በዓል ላይ በሁለት የተከበሩ ሽልማቶች መሸለሙን ስንገልፅ በደስታ ነው። የአመቱ ምርጥ ኮንስትራክሽን ድርጅት የአመቱ ምርጥ...
  • September 1, 2025
በይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ የይርጋለም ኮንስትራክሽን ንብረት የሆነው አዲስ የአቮካዶ ዘይት ምርት ማቀነባበሪያ ፋብሪካና የማር ማቀነባበሪያ ፋብሪካ እንዲሁም የፋብሪካ...
  • February 28, 2025
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፤ በ4 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር የህንፃ ግንባታ ስምምነት በሚኒስቴር መስሪያቤቱ ባለቤትነት በይርጋዓለም ኮንስትራክሽን የሚሰራ...
  • February 5, 2025
በሲዳማ ብ/ክ/መ ሀዋሳ ሶሬሳ ጉዱማሌ የሚገኘው የሲዳማ ባህላዊ ‘አፊኒ ባህል ማዕከል’ የPhase 1 ስራ ተጠናቋል። ይህ በአይነቱ ልዩ የሆነው ህንጻ...
  • October 27, 2024
ውብና ማራኪው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኘው የግልገል በለስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህንጻ በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል። ይርጋለም ኮንስትራክሽን!!!
  • October 25, 2024