HomeNews & Eventsአዲስ የYirgalem Group የAI ረዳት በይፋ ስራ ጀመረ!

አዲስ የYirgalem Group የAI ረዳት በይፋ ስራ ጀመረ!

የYirgalem Construction Group ደንበኞች በሙሉ፤ የድርጅታችንን አገልግሎቶች ይበልጥ ቀልጣፋ ለማድረግ አዲስ የAI ረዳት (Chatbot) ማቅረባችንን በደስታ እንገልጻለን። ይህ AI ረዳት በቀን 24 ሰዓት በሳምንት 7 ቀናት የሚሰራ ሲሆን፥ ስለ አምስቱም እህት ኩባንያዎቻችን መረጃ ይሰጥዎታል።

ምን መጠየቅ ይችላሉ?

🏗ይርጋለም ኮንስትራክሽን: ስለ መንገድና ህንፃ ግንባታዎች እንዲሁም ኮሪደር ስራን ጨምሮ የተለያዩ ፕሮጀክቶች

💧ቤዛ የተፈጥሮ ምንጭ ውሃ: የውሃ አቅርቦትና ስርጭትን ለማወቅ

🥑 ጎልደን የአቮካዶ ዘይት: ወደ ውጭ ስለሚላኩ ኦርጋኒክ ምርቶች

🍯 ፋሚሊ ማር: ስለ ማር ዝግጅትና ሽያጭ

☕️ ዘላለም ቡና: ስለ ሲዳማ ቡና ላኪነታችን መረጃ ለማግኘት

እንዴት ያገኙናል?

🌐 ድረ-ገጻችን: yirgalemconstruction.com ላይ በመግባት ከታች ቀኝ የቻት ምልክቷን ይጫኑ።

📲 በቴሌግራም: በዚህ ሊንክ ያገኙናል: @YirgalemGroup_bot

የወደፊቱን የYirgalem Group ቴክኖሎጂ ዛሬውኑ ይጠቀሙ!

የረዳን እግዚአብሄርን እናመሰግናለን!

https://t.me/YirgalemGroup_bot

#YirgalemGroup#Construction#Ethiopia#AgroExport#BezaWater#Innovation

Share:

Leave A Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *