ታማኝ የግብር ከፋይ – ይርጋለም ኮንስትራክሽን!
የወርቅ ደረጃ ተሸላሚ ሆንን እንኳን ደስ አላችሁ!!
7ኛው ዙር የታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ ይርጋለም ኮንስትራክሽን የወርቅ ደረጃ ተሸላሚ ሆኗል። እንኳን ደስ አላችሁ!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማሕበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ የ7ኛው የታማኝ ግብር ከፋይ እውቅና ሥነ ሥርዓት ተሸላሚዎች እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል።
የድርጅታችንና የእህት ኩባንያዎቻችን ሰራተኞችና ማናጅመንት እንኳን ደስ አለሰችሁ፣ አለን!
አሁንም ሽልማት!
አሁንም ስራ!
ይርጋለም ኮንስትራክሽን!
https://www.facebook.com/share/1ACU8wXUCF











