ይርጋለም ኮንስትራክሽን በሀዋሳ ከተማ ሲያከናውን የነበረውን #ከአላሙራ ት/ቤት እስከ #ዶሮእርባታ የመንገድ ግንባታ አጠናቀቀ።
በመንገድ ግንባታው ውስጥ የስትራክቸር ስራ፣ የጎርፍ ቦይ፣ የመንገድ ላይ መብራት፣ የመንገድ ላይ ሳር፣ የእግረኛ መንገድ፣ ፕሪካስት በከተማው ስታንዳርድ መሰረት ከአላሙራ ት/ቤት እስከ ዶሮ እርባታ ሰርቶ ጨርሷል።
በስምምነቱ መሰረት ምዕራፍ 1 ስራው የተጠናቀቀ ሲሆን ቀጣይ ከአላሙራ ት/ቤት እስከ ዶሮ እርባታ አስፓልት የማልበስ ስራውን ጨረታ ወጥቶ ካሸነፍን የምንሰራ ይሆናል።
ይርጋለም ኮንስትራክሽን


















