HomeNews & Eventsየፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ህንፃዎ ፕሮጀክት A ተመርቆ፣ ስራ ጀምሯል።

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ህንፃዎ ፕሮጀክት A ተመርቆ፣ ስራ ጀምሯል።

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያስገነባው ህንፃዎች ፕሮጀክት A,B,C ውስጥ ፕሮጀክት A በዛሬው እለት የኢፈድሪ ጠ/ፍርድ ቤት ፕሬዚደንትን ክቡር አቶ ተወድሮስ ምህረትና የኢፈድሪ ህ/ተወካዮች ም/ቤት አፈጉባኤ ክቡር አቶ ታገሰ ጫፎ በተገኙበት ተመርቆ ተከፍቷል።

ይህ ፕሮጀክት የተለያዩ አዳራሽ፣ ችሎት እና የተለያዩ ክፍሎች ያሉት ግዙፍ ህንፃ ከአጠቃላይ ፕሮጀክቱ የግማሽ ያህሉን ይሆናል።

በቅርቡ ደግሞ ቀሪዎቹን ስራዎች አጠናቀን እናስረክባለን።

ለዚህ ፕሮጀክት መጠናቀቅ ሌት ተቀን የሰራችሁ ባለሙያዎች፣ ማናጅመንት አባላት በሙሉ ምስጋናችን የላቀ ነው።

ይርጋለም ኮንስትራክሽን

Share:

Leave A Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *