HomeBuildingየወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ በቅርቡ ተመርቆ አገልግሎት ሊሰጥ ተቃርቧል።

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ በቅርቡ ተመርቆ አገልግሎት ሊሰጥ ተቃርቧል።

ህንፃውን እየሰራው ያለው ድርጅታችን ይርጋለም ኮንስትራክሽን አስፈላጊ የሆኑትን ስራዎች እየጨረሰ ሲሆን በቅርቡ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ለማወቅ ተችሏል።

በሀገራችን የልማት ጎዳና የበኩላችንን አሻራ በማስቀመጥ እድገቷን ለማፋጠን ተግተን እንሰራለን!

ይርጋለም ኮንስትራክሽን!

Share:

Leave A Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *